የድጋፍ ሽቦ

ተክሎችን ለመደገፍ፣ ለማሰር እና ቀጥ ብለው እንዲያድጉ የሚያገለግል ጠንካራ የድጋፍ ሽቦ።

Have a question? Call us: +251 93 443 0034


Ask about this product

Description

ይህ የድጋፍ ሽቦ  የወይን፣ የቲማቲም፣ የዱባ፣ የበርበሬ እና ሌሎች ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ተክሎች ለመደገፍና በተስተካከለ ሁኔታ እንዲያድጉ የሚያገለግል ጠንካራ ሽቦ ነው።

የተክሎችን ግንድና ቅርንጫፎች በደህና በመደገፍ የፍራፍሬ ጥራትን እና ምርታማነትን ለማሻሻል ይረዳል። በግሪን ሃውስ፣ በአትክልት ማሳ እና በፍራፍሬ እርሻዎች ላይ በስፋት ይጠቀማል።

ዋና ባህሪያት

  • ጠንካራና ዘላቂ ነው
  • የተክል እድገትን ይደግፋል
  • የተክል መሰበርን ይቀንሳል
  • ለግሪን ሃውስና ለክፍት እርሻ ተስማሚ ነው
  • ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ነው

አጠቃቀም

  • የወይን ማሳ
  • የቲማቲም ልማት
  • የዱባ እና ሌሎች ተንጠልጣይ ተክሎች
  • የግሪን ሃውስ የድጋፍ ስርዓት

Additional information

length

meter

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “የድጋፍ ሽቦ”

Your email address will not be published. Required fields are marked *